በወባ በሽታ በርካታ ዜጓን የምታጣው እስያዊቷ ፊሊፒንስ የወባ ትንኝ አድነው ለሚይዙ ዜጎች ሽልማት አዘጋጅታለች፡፡ ዴንጊ በተሰኘው የወባ ወረርሽኝ የተጠቃችው ፊሊፒንስ ለበሽታው መነሻ የሖነችው የወባ ...
ዶክተር ሙላቱ "ታሪካዊ ሁነቶችን አዛብተው አቅርበዋል" በሚል የከሰሱት የማስታወቂያ ሚኒስትሩ፥ ሀገራቸው በትግራዩ ጦርነት የተሳተፈችው "ህወሃት በኤርትራ ላይ መጠነሰፊ ሊያደርስ ጥቃት ስለነበር እና ...
በዓለማችን ካሉ ቀዳሚ የኤሌክትሮኒክስ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው ሁዋዌ አዲስ ስልክ ለገበያ አቅርቧል፡፡ መሰረቱን ቻይና ያደረገው ይህ ኩባንያ ሶስት ቦታ መተጣጠፍ የሚችል ቅንጡ ስልክ በማሌዢያ ...
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በቀድሞው የአሜሪካ አስተዳደር በሞስኮ ላይ ተጥለው የነበሩ የዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴ እቀባዎች መነሳታቸውን ተናግረዋል፡፡ ሚኒስትሩ አክለውም በቅርቡ ሁለቱ ...
ዘለንስኪ አሜሪካ ወሳኝ የዩክሬይን ማዕድናትን ለማውጣት ያቀረበችው ሀሳብ ፍትሃዊ አይደለም፤ እቅዱ የዩክሬንን የደህንነት ዋስትና አላከታተም ሲሉ ተናግረዋል። ዩክሬን ባለፈው ሳምንት አሜሪካ የዩክሬንን ወሳኝ ማዕድናት እንድታገኝ የሚያስችል የተሻሻለ ረቂቅ ስምምነት ለዋሽንግተን ልካለች። ...
አሜሪካ፣ ጣሊያን እና አውስትራሊያ የቻይናውን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መተግበሪያ ካገዱ ሀገራት መካከል ይጠቀሳሉ ደቡብ ኮሪያ በአጭር ጊዜ ተቀባይነት ያገኘው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መተግበሪያ ...
ሀገሪቱ ይህን አገልግሎት በራስ ወዳድነት አመለካከት ምክንያት የማትሰጥ ሲሆን ሆላንድ፣ ጀርመን እና ፈረንሳይም በህክምና የታገዘ ሞትን ከፈቀዱ ሀገራት መካከል ናቸው፡፡ አሜሪካ ካሏት 50 ግዛቶች ውስጥ 10ሩ በህክምና የታገዘ ሞት አገልግሎት በመስጠት ላይ ሲሆኑ ካሊፎርኒያ ፣ኮሎራዶ፣ ዋሸንግተን እና ኒው ጀርሲ ዋነኞቹ ...
ሪፐብሊካን የኮንግረንስ አባሏ ክላውዲያ ቴኒ የትራምፕ ልደት ቀን (ሰኔ 14) ብሄራዊ በዓል ሆኖ እንዲከበር የሚጠይቅ ረቂቅ ህግ ማቅረባቸውን ዘ ሂል ዘግቧል። የትራምፕ የልደት ቀን ከአሜሪካ የሰንደቅ አላማ ቀን ጋር በተመሳሳይ ቀን የፌደራል የህዝብ በዓል ሆኖ መከበር እንዳለበት ነው ረቂቁ የሚጠይቀው። ...
ፓርቲዎቹ የአፍሪካ ህብረት የምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልእክተኛ እና የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦባሳንጆ የፕሪቶሪያ ስምምነትን በሚገመግመው ስብሰባ ላይ "የትግራይ መሬቶችን" አስመልክቶ ያደረጉትን ...
እስራኤልና ሄዝቦላህ በአሜሪካ አደራዳሪነት በህዳር ወር በደረሱት የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት እስራኤል ወታደሮቿን እስከ ጥር ወር መጨረሻ ከሊባኖስ ማስወጣት ይኖርባት ነበር። ሄዝቦላህም ተዋጊዎቹን ...
የአለማችን ውድ ማዕድናትን ዋጋ የሚያስንቀው የምድራችን እጅግ ውዱ ንጥረ ነገር በግራም 62 ትሪሊየን ዶላር ዋጋ ተቆርጦለታል፡፡ ከቅንጣቶች ስብስብ እንደሚገነበ የተነገረለት ንጥረ ነገር ለአቶሚክ ...
95 በመቶ የሚሆነው የአለማችን የኢንተርኔት ዝውውር የሚከናወነው በውቅያኖስ ውስጥ በተዘረጉ ገመዶች አማካኝነት ነው "ፕሮጀክት ዋተርወርዝ" የሚል ስያሜ የተሰጠው 50 ሺህ ኪሎሜትር የሚረዝም ገመድ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results